የህይወት እዉነታ አፕሊኬሽን ልዩና ማራኪ በሆነ አቀራረብ ሰዎች በሚገጥሟቸዉ የእለት ተእለት የኑሮ መሰናክሎችና እዉነታዎች እንዴት ማለፍ እንደሚችሉና ልዩ ስብእናን ይዘዉ ለመቀጠል የሚጠቅማቸዉን ከ 200 መቶ በላይ አጭርና ለዛ ያላቸዉን ሃሳቦች የያዘች ፅሁፍ ነች፡፡
የህይወት እዉነታ Ethiopain Life Truths አፕሊኬሽን ልዩና ማራኪ በሆነ አቀራረብ ሰዎች በሚገጥሟቸዉ የእለት ተእለት የኑሮ መሰናክሎችና እዉነታዎች እንዴት ማለፍ እንደሚችሉና ልዩ ስብእናን ይዘዉ ለመቀጠል የሚጠቅማቸዉን ከ 200 መቶ በላይ አጭርና ለዛ ያላቸዉን ሃሳቦች የያዘች ፅሁፍ ነች፡፡
ፅሁፎቹ የሚያተኩሩት ስለ ስደት፣ኑሮ፣ፍቅር፣አስተሳሰብ፣ዘይቤ፣ስኬት፣ሳቅ፣ተስፋ፣ጥንካሬ፣ቆራጥነት ወዘተ. ሲሆን እያንዳንዱ ንባብ ያልተሰማና ትኩስ ከመሆኑም ባሻገር ከተለመደዉ ዘይቤ በዘለለ መልኩ በአስቸጋሪና እልህ አስጨራሽ ችግሮች ዉስጥ እራስን እንዴት ማሳደግ፣ማጠንከርና ማሸነፍ እንደሚገባ የሚገልፅ አዝናኝ፣አስተማሪ እንዲሁም ቅመም የሆነ ስብስብ ነዉ፡፡
ዘና ፈታ ብለዉ ያንብቡ፣እራስዎን ይመዝኑ፣ይመልከቱ፣ያሳድጉ፡፡ ልብ ይበሉ ! በዚህ ምድር አጭርና አንድ ጊዜ ብቻ በሚኖሩት ህይወት የማይረሳና ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዉ ሆነዉ ይለፉ!
አስተያየትዎንና ሃሳብዎን ለአፕሊኬሽኑ ደረጃ በመስጠትና ሌሎችም ወገኖችዎ እንዲደርሳቸዉ መልካም ድጋፍዎን በማድረግ ራስዎን ያድሱ!
መልካም ንባብ!