Yimulu Kinash

DiKA Telecom

Yimulu Kinash

کسب‌وکار
  • 0.00
(0 رای)

نصب رایگان

10000

نصب ها

Android 4.1+

نسخه حداقل

با تبلیغات

تبلیغات

01.01.1970

تاریخ انتشار

تغییرات اخیر:

Bugs Fixed

توضیحات:

ቅናሽ መተግበሪያ ግለሰቦች የኢትዮ ቴለኮም የሞባይል አየር ሰአት ባሉበት ሆነው ከዋናዉ ዋጋ እስከ 7 % በሆነ ቅናሽ መግዛት ያስችላል። ቅናሽ ዋሌት ሲጠቀሙ ደግሞ የሚከተለዉን የዋጋ ቅናሽ ያገኛሉ።

ለመሳሌ፡

የ 100 ብር አየር ሰአት በ 93 ብር
የ 50 ብር አየር ሰአት በ 46 ብር
የ 25 ብር አየር ሰአት በ 23 ብር መግዛት ያስችላል።
የ 15 ብር አየር ሰአት በ 14 ብር
የ 10 ብር አየር ሰአት በ 9 ብር
የ 5 ብር አየር ሰአት በ 4 ብር

ከላይ ከተጠቀሱት መጠኖች በተጨማሪ ማንኛዉንም መጠን መገዛት ይቻላል። ለመሳሌ የ 30 ብር
28 ብር ወዘተ መግዛት ይቻላል።


አገልግሎቱን ለማኘት ከሚከተሉት ባንኮች ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ መሆን ይኖርብወታል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ
የዳሽን ባንክ ሞባይል ባንኪንግ
የአባይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ
የአዋሽ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ
የአቢሲኒያ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ወይም
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
ወጋገን ባንክ
ህብረት ባንክ
የ ሲቢኢ ብር ተጠቃሚ መሆን ያስገልጋል።

------------------------------------------------------------------------------------------
With Kinash app Individuals can buy mobile airtime with up to 6% discount of the original amount using many mobile banking options. You buy:
100 Birr mobile airtime for 93 Birr.
50 Birr mobile airtime for 44 Birr.
25 Birr mobile airtime for 23 Birr.
15 Birr mobile airtime for 14 Birr
10 Birr mobile airtime for 9 Birr
5 Birr mobile airtime for 4 Birr

DiKA Telecom برنامه های دیگر

Yimulu Suk

Yimulu Suk

DiKA Telecom
  • 0.00
Yimulu Kinash

Yimulu Kinash

DiKA Telecom
  • 0.00
دانلود