Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም

Biniam Asnake Kefale

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም

کتاب‌ها و منابع
  • 4.88
(568 رای)

نصب رایگان

100000

نصب ها

Android 4.1+

نسخه حداقل

با تبلیغات

تبلیغات

24.02.2020

تاریخ انتشار

تغییرات اخیر:

አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክት ላይ የነበሩ የቃላት ስህተቶች ታርመዋል።
የነበሩት የቃላት ስህተቶች ባለማወቅ የተሰሩ ስለሆኑ እግዚአብሔርን እና እናንተንም ይቅርታ እንጠይቃለን።

توضیحات:

የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch

ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው።
ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።

በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ።

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ [email protected] ይጻፉልኝ።
አመሰግናለሁ።

"ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬

Biniam Asnake Kefale برنامه های دیگر

دانلود