ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ Quran Amharic

Afro Dawah

ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ Quran Amharic

کتاب‌ها و منابع
  • 0.00
(0 رای)

نصب رایگان

100000

نصب ها

Android 4.4+

نسخه حداقل

با تبلیغات

تبلیغات

23.03.2018

تاریخ انتشار

تغییرات اخیر:

- Bug Fixes
- Updates for Android 12L(API 32) support

توضیحات:

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

ይህ መተግበሪያ(Holy Quran Amharic) ሙሉ በሙሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የአንድሮይድ ዲጂታል ቁራአን ነው።

አልሃምዱሊላህ! 114 ሱራ ወይም 30 ጁዝእ ያጠቃሊላል። ቁርአንን በቀላሉ ማንበብ እና ማዳመጥ ይችላሉ።

ይህ መተግበሪያ የሚከተሉትን ገጽታዎች አሉት:

* የቁርአን አያቶች በቀላሉ በሱራ (ዝርዝር ቅጽ) ወይም ሙስሃፍ (በገጽ ቅፅ) ለማንበብ ያስችላቸዋል።
* የቁርአን የገጽ ምስሎችን ማውረድ አያስፈልግም።
* በቀላሉ አያቶች ማመልከት (ቡክማርክ)፣ ማጋራት እና መቅዳት ይችላሉ።
* በአማርኛ እና በአረብኛ ውስጥ ማንኛውንም ቃለ በቀላሉ መፈለግ ይቻላል።
* የዓረብኛ እና የአማርኛ ጽሑፍን መጠን ፣ ቅርጸ-ቁምፊ ማበጀት ይችላሉ።
* ዕለታዊ አስታዋሾች እና በየሳምንት (በጁምአ ቀን) የሱራ አል-ካህፍ አስታዋሽ (ማንቂያ) ማዘጋጀት ይችላሉ።
* የመላውን መተግበሪያውን ገጽታ በቀላሉ መቀየር ይችላሉ።
* ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። ምንም ማስታወቂያዎች የሉትም።

ይህን መተግበሪያ በመጋራት ሁሉም ሙስሊም የየራሱን ድርሻ ተግባራዊ ያደርግ ዘንድ ይጠየቃል። እባክዎት በተቻሎት መጠን መተግበሪያው ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።

እባክዎት መተግበሪያውን ለማሻሻል እንዲያግዘን የእርስዎን አስተያየት ይላኩልን።

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

Afro Dawah برنامه های دیگر

دانلود