Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ All Te

Arif Systems

Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ All Te

کسب‌وکار
  • 0.00
(0 رای)

نصب رایگان

10000

نصب ها

Android 5.0+

نسخه حداقل

با تبلیغات

تبلیغات

25.07.2018

تاریخ انتشار

توضیحات:

አሪፍ ጨረታ በሃገራችን የሚወጡ ጨረታዎችን በሞባይል መተግበሪያ እና በድረገጹ በቀላሉ እንዲደርስዎት ያደርጋል መተግበሪያዉ የማንቂያ አገልግሎት ማስተካከያዎችን የያዘ በመሆኑ አንድም ጨረታ አያልፍዎትም
ጨረታዎችን ከጋዜጦች ፣ ከማስታወቂያ ቦርዶች ፣ ከሪዲዮና ቴሌቭዥን ማስታወቂያዎች እንዲሁም ከተለያዩ ድረገፆች በመሰብሰብ በየለቱ ወደ ዳታቤዛችን ስለምንጨምር ሊተማመኑብን ይችላሉ።

አሪፍ ጨረታ ከጨረታ መረጃዎች ባሻገር እለታዊ የቢዝነስ መረጃዎችን፣ የገቢዎች ህጎችን እና ዳዉንሎድ አድርገዉ ሊጠቀሙባቸዉ የሚችሉ የቫት ሪፖርት ማድረጊያ ቅጾችን ማንዋሎችን እና ሌሎችንም ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ህግ ፣ የንግድ ምዝገባ ዝርዝር ፣ የአቅራቢነት መመዝገቢያ እና ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች፣ የኮንስትራክሽን ህጎሽ/ዳዉሎድ መደረግ የሚችሉ/፣ በሃገራችን ያሉ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ዝርዝር እስከ አድራሻቸዉ፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች ወርሃዊ ዋጋ ፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ ዋጋ ፣ እና ሌሎችም የቢዝነስ መረጃዎችን ከመተግበሪያዉ ሳይወጡ ያገኛሉ።

Arif Systems برنامه های دیگر

دانلود