ታላቁ ቁርዐን በዐማርኛ Amharic Quran ا

Quran Audio Library

ታላቁ ቁርዐን በዐማርኛ Amharic Quran ا

کتاب‌ها و منابع
  • 0.00
(0 رای)

نصب رایگان

50000

نصب ها

Android 4.4+

نسخه حداقل

با تبلیغات

تبلیغات

23.03.2021

تاریخ انتشار

تغییرات اخیر:

Splash updated
Facebook SDK added

توضیحات:

ታላቁ ቁርዐን በዐማርኛ
የታላቁ ቁርዐን ትርጉም በድምጽና በንባብ በዐማርኛ ቋንቋ

ዐላማችን በዐማርኛ ቋንቋ የቁርዐንን ኮፒ ለሰዎች ማበርከትና፤ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ትርጉሙን እንዲያውቁ ማድረግ ነው
ይህ ፕሮጀክት በነጻ የቀረበ ሲሆን ምንም ዐይነት ማስታወቂያ የለበትም

***የአፕሊኪሽኑ ልዩነት***
- ቀላል አጠቃቀም
- የሚፈጉትን ቶሎ ማግኘት: የቁርዐኑን አንቀጽ ስም ፤ ክፍልና ቃላትን ከነትርጉሙ
- የቁርዐን ንባብ: ባማረና ትክክል በሆነ መልክ የቀረበውን ሙስሃፍ (ቁርዐን) ያንብቡ
- የታላቁ ቁርዐን ትርጉሞች: የቁርዐኑን ትርጉም ወደ አማርኛ ቋንቋ በመተርጉም ቁርዐንን ተረዳ
- ብዙ ዐይነት ቋንቋዎች: አፕሊኪሽኑን በቋንቋህና በሊሎችም የምትፈልጋቸው ቋንቋዎች ስለመጠቀም
- የቁርዐን ንባቦች: በታዋቂ የቁርዐን ዐንባቢያን ድምጽ ቁርዐንን ማዳመጥ የዐንባቢያኑ ስም ዝርዝር
- የቁርዐን ትርጉም በድምጽ: የቁርዐኑን ትርጉም በዐማርኛ ቋንቋ በድምጽ ማዳመጥ
- የላቀ ድምጽ መቆጣጠሪያ: ይህ መቆጣጠሪያ ዕንደ ድምጽን መደጋገምና የማዳመጫ ጊዚ መወሰንን ያከናውናል
- ክፍሎች: ያቆሙበት ቦታ ዳግም በቀላሉ ለመመለስ ፤የምልሰት ምልክቶችን መጠቀም
- የተመረጡ: በቀላሉ ወደነበሩበት ለመመለስ የሚፈልጉትን አንቀጽ ቁጥሮች መጨመር
- ትዕዛዝ ካለዎት: በቁርዐን ንባብ አለያም የቁርዐኑን ትርጉም ላይ ሳሉ ትዕዛዝ ስለ ማቅረብ
- ማጋራት: በማህበራዊ ድረ ገጾችና በተለያዩ አፕሊኪሽኖች የቁርዐን አንቀጾችን ወይም ትርጉሞችን ለሊሎች ማጋራት
- ልዩ አቀራረብ: ለዐይን በሚስማማ መልክና ቀለም የቀረበ፤ ዕንዲሁም የአማርኛን ቋንቋ ተናጋሪዎች ባህል በተከተለ መልክ ተዘጋጀ

تصميم وتطوير: شركة اسمارتك للحلول الذكية
https://smartech.online

Quran Audio Library برنامه های دیگر

دانلود