(English)
The Emperor of Ethiopia was the hereditary ruler of the Ethiopian Empire, until the abolition of the monarchy in 1975. The Emperor was the head of state and head of government, with ultimate executive, judicial and legislative power in that country. A National Geographic article called imperial Ethiopia "nominally a constitutional monarchy; in fact [it was] a benevolent autocracy".
(አማርኛ)
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በውርስ የሚገኝ የኢትዮጵያ የአገዛዝ ሥርዓት ነው። ይህም የቆየው የዘውዳዊው አገዛዝ እስከአለቀበት 1966 ዓ.ም. ነው። ንጉሠ ነገሥቱ የሀገሪቱ ርዕሠ ብሔር እና ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ያገለግላሉ። ሥርዓቱ ለንጉሠ ነገሥቱ የህግ አውጭ፣ ህግ አስፈፃሚ እና ህግ ተርጓሚነትን ስልጣን ይሰጣል። የዚህ ዓይነቱ አገዛዝ ህገ-መንግስታዊ ዘውድ ይባላል።
Notice :
This app is develop for education and research purpose and fall under fair use law .