የኢማሙ ናዋዊ “40 ሀዲሶች” ፣ በአጭሩ የአላህ መልእክተኛ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ትክክለኛ መግለጫዎች ስብስብ ናቸው፡፡ እነዚህ ሀዲሶች የእስልምናን ሃይማኖት መሰረታዊ መርሆችን ያስተምራሉ፡፡ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለመማር ቀላል በሆና መንገድ ተዘጋጅቷል። እያንዳንዱ የአረብኛ ቋንቋ ሀዲስ በአማርኛ ትርጉም የቀረባ ነው። የአፑ ጥራት እና ፍጥነት ልዩ ነውመልካም ትምህርት